ደርዝ መተግበርያን በመጠቀም በሶስት ቀላል ደረጃዎች እንዴት የንግድ ስራዎን እንደሚያቃልል ይወቁ።
በደርዝ መተግበርያ የንግድ ስራዎን ለማዘመን እነዚህን 3 ቀላል መንገዶች ይከተሉ።
የ ደርዝ መተግበሪያን ከ Playstore ወይም Appstore ያውርዱ፣ የንግድ አካውንት 5 ደቂቃ በማይሞላ ጊዜ ይፍጠሩ።
ምርቶቾን በቀላሉ በ Barcode Scan ፣ በ Excell እንዲሁም አንድበአንድ እንደርሶ ምርጫ በማስገባት ይመዝግቡ።
የንግድዎን ቀንተቀን ስራ ያከናውኑ እንዲሁም በቅጽበት ሪፖርቶችን ባሉበት ቦታ ሆነው ያግኙ።
Explore how DerZ's features work to streamline your business operations
Intuitive interface that requires little to no training - start using immediately.
Process transactions and updates in real-time with our optimized mobile app.
Your data is protected with enterprise-grade security and automatic backups.
Join thousands of businesses already using DerZ to streamline their inventory management.