-->
በደርዝ መተግበርያ የንግድ ስራዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ
"ከ 10 ነፃ የሙከራ ቀን ጊዜ ጋር"
በደርዝ የንግድ ስራዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ። በተለያየ ቋንቋ የቀረበ ፣ ካላስፈላጊ ወጪ፣ የሰዐት ብክነት፣ የሰራተኛ ክፍያ፣ የስራ ብልሽት እንዲሁም ከድካም የሚያሳርፎትን አስተማማኝ እና ማንኛውም ሰው ሊጠቀመው የሚችል ለአጠቃቅም ቀላል ሆኖ የደሞዝ ጭማሪ የማየጠይቅ የድርጅቶ ማናጀር የሆነ በ system እና በ Application ይዘን መተናል
Download App
Available Across Mobile and Web for Your Convenience!
የእርሶ መረጃ እየተሸፈነ በ ITD Technologies ደህንነቱ 100% ይጠበቃል።
በማንኛውም ቦታ መጠቀም የሚያስችል በ APP እና System አማራጮች የቀረበ
ለአጠቃም ቀላል እና ምቹ፣ ለሁሉም ቢዝነስ ዘርፍ መሆን የሚችል
Access Varity of features Try. free app now.
Join many of Ethiopian business owners who have transformed their business operations with our platform.
"ይህ መተግበሪያ የእኔን ቢዝነስ እቃ ክምችት የማስተዳድርበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ አሻሽሎታል። የስቶክ መከታተያ መንገዱ በጣም አጋዥ ሆኖ አጊንቼዋለው "
"እንደ አቅራቢ፣ የደንበኞቼን ያለባቸውን እዳ ስለመርሳት ሁል ጊዜ እጨነቅ ነበር። የደርዝን የዱቤ ሽያጭ መከታተያ መንገድ በእያንዳንዱ ደንበኞቼ ላይ ያለባቸውን ቀሪ ሂሳብ እና ትክክለኛ መረጃ ሰጥቶኛል። "